MoARD Manuals
Maintenance and use of Water logging land(Amharic):
Part 1:ረግረግ ወይም ውሃ አዘል እርጥብ ተብለው የሚጠሩ መሬቶች እንደሚገኙበት አካባቢ ሁኔታ ይዞታቸውም ሆነ አይነታቸው የተለያየ ሊሆን ይችላል።ለዚህ አይነት ልዩነት ምክንያት ከሆኑት መካከል የአፈር አይነት የመሬት ከፍታና ተዳፋት የአየር ንብረት የውሃ መጠንና ይዘት…..(37PP,1.08MB)(Ea)
Swamp and waterlogged area are big different by the type of soil, environmental condition, volume of water…….
Part 2:ሩዝ በዓለማችን ከፍተኛ ተፈላጊ የሆነ የብርዕ ሰብል ነው።በምስራቅና ሩቅ ምስራቅ በሚገኙና በህዝብ ቁጥር በተጨናነቁት እንደ ቻይናና ጃፓን በመሳሰሉት ሀገሮች ዋነኛ ምግብ ነው።በመሆኑል በአለም ላይ 90% አካባቢ የሚሆነው ሩዝ የሚመረተውና ለምግብነት የሚውለው…..(10PP,355KB)
Rise highly grows in East Asia so 90% of rise produces on this country and wet ground has drooping flower spikes and yellow oblong edible grains that become white when polished……..
Fruit also Vegetable Crops Preparation and usage manual in Pastoralist area(Amharic) :
ኢትዮዽያ ውስጥ አርብቶ አደሩ አካባቢ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ አትክልትና ፍራፍሬ አምራች ባለበት አካባቢ አትክልትና ፍራፍሬ በአብዛኛው በዘልማድ ኋላ ቀር በሆነ አሰራር የሚዘጋጅ በመሆኑ አብዛኛው ህብረተሰቡ የሚመገበውን ያገኛል ብሎ መገመት አይቻልም…..(25pp,620kb)(Ea)
This manual describe about In Ethiopia fruit and vegetable produce on poor quality because of...
Pineapple production and product preparastion Manual(Amharic):አናናስ በአለም አቀፍ ደረጃ በምድር ወገብ አካባቢ ሀገሮች/Tropical Countries/ ከሚመረቱት ፍራፍሬዎች መካከል ሙዝን ሳይጨምር ከማንጎ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ (14ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ) የሚመረት ሲሆን ከሌሎች የትሮፒካል ፍራፍሬዎች የበለጠ በከፍተኛ ደረጃ በገበያ ላይ የሚውል ነው…..(31pp,768kb) (Ea)
Pineapple is highly produced in tropical Countries next from mango fruit…..
Black Soil Development Training Manual(Amharic):
በኮትቻ አፈር በተለያዩ አካባቢዎች ክልሎች ዋልካ መረሬ ጥቁር አፈር በመባል ይታወቃል በኮትቻ አፈር ላይ የተካሄዱ ጥናቶች እንደሚያመለከቱት አፈሩነ ቀጥሎ የተመለከቱ ባህሪያትና ልዩ መለያ ምልክቶች አሉት እነሱም…..(22pp,1.03MB)(Ea)
This section discribe about Black soil development and research output like….
Improved meat productions for goat and sheep beneficiaries for higher scall technology manual(Amahric):
Part 1:ለበጎችና ፍየሎች ተብሎ የሚዘራጅ የመኖ ልማት ስለሌለ በተገኘው ቦታ ላይ በቻ በመጋጥ ይረባል በተጨማሪም ለበጎች ፍየሎች የተለየ እንክብካቤ ስለማይደረግላቸው ለቅዝቃዜ፤ለሃይለኛ ለፋስና ለከፈተኛ የፀሃይ ሙቀት ይጋለጣሉ...(32pp,698kb)(Ea)
This section describes improved meat productions for goat and sheep…
Part 2:የሰው ሰራሽ ማዳቀል ዋናዋና የቴክኒክ አሰራሮች ማለተመ ለአባለዘር ምርት የሚዘጋጁ አውራዎች ማዘጋጀት፤የአውራ አባለዘር መሰብሰብ፤አባለዘሩን መቀየጥ፤እናቲትን ለኮረማ ፍላጎት ማዘጋጀት ወይም የኮርማ ፍላጎት ማሳየታቸውን መከታተል...(30pp,613kb)
This part describes about ways and method of producing improved and Quality artificial insemination (AR) ….
|