MoARD Directives
Teff Development Plan(Amharic):
ጤፍ በኢትዮጵያ ለምግብነት የሚመረት ሰብል ከመሆኑ በስተቀር በሌላ የዓለም ከፍል ለዚህ ዓላማ አይመረትል።ከዚህመ ሌላ በደቡብ አፍሪካ፤በአውስትራሊያ፤በህንድና በኬንያ በመኖነት የሚመረት መሆኑ ይታወቃል….(35PP,1.03MB)(Ea)
In Ethiopia teff is highly produce for food but in other country it produce for animal forage….
Sesame Development Plan(Amharic):
በአገራችን የሰሊጥ ምርት የሚበቅሉበት ስነ ምህዳር ዋና ዋናዎቹ SM1፤SA1፤M1 እና M2 ናቸው እነዚህም ሥነ ምህዳር(SM1)ሞቃታማና ከፊል እርጥበታማ ቆላ የሆኑ አካባቢዎች፤(SA1) )ሞቃታማና ከፊል ዝናብ አጠር ቆላማ አካባቢዎች…..(37pp,1.22MB)(Ea)
In Ethiopia Sesame produced is different environmental condition such as SM1፤SA1፤M1 and M2 form this environmental condition (SM1) is Dry land and moisture………
Peppper Development Plan(Amharic)
በርበሬ በኢትዮጵያ ኀብረተሰብ ምግብ ማጣፈጫ፤በፋብሪካዎች ለምግብ ማቅለሚያ የሚሆን ኦሲዮሬሲን(oleoresin)የተባለውን ንጥረ ነገርን ለማምረት የሚፈልግ ሰብለ ነው።(40pp,1.13MB)(Ea)
Pepper is highly produce in Ethiopia and its holds oleoresin minerals this minerals are use for food factory ….
Lentils Development Plan(Amharic):
ምስር የመደበኛ መኸር ሰብል ሲሆን በበልግ ወቅትም በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚመረት ሰብል ነው።ምስር ከፍተኛ የፕሮቲን ክምችት ስላለው ርካሽ የፕሮቲን ምንጭ በመሆን ከማገልገልም በላይ በኮትቻ አፈር ላይ የሚዘሩ ዋነኛ የብርዕ ሰብሎች……(33pp,1.06MB)(Ea)
This part review that Lentil is highly protein content cereals and it needs black soil for more production….
Chick Pea Development Plan(Amharic):
በአገራችን የሽምብራ ምረት የሚበቅልበት ሥነ ምህዳር ዋና ዋናዎቹ M2,SH2,SM2,H2,PH2 ናቸው።እነዚህም ስነ ምህዳር(M2) ከፊል ሞቃታማና ቀዝቃዛ እርጥበታማ መካከለኛ ከፍታሚ አካባቢዎች….. (37pp,1.29MB)(Ea)
In Ethiopia Chick Pea produce is different environmental condition such as M2,SH2,SM2,H2,PH2 form this environmental condition (M2) is Dry land and moisture………
Coffee development and marketing plan(Amharic):
የቡና ምርት በዓለማም ደረጃ እየጨመረ በመምጣቱ ቡና አምራች አገሮች የተሻለ የገበያ ዕድል ለማግኘትና የሸማች አገሮችን ፍላጎት ለማሟሟላትና ገበያም ለመሳብ ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማዘጋጀት በዓለም ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪና ገበያም ለመሳብ ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማዘጋጀት…..(29pp,716kb)(Ea)
Agricultural inputs and products quality control and certification service (Amharic):
Part 1: በሀገራችን የግብርና ምርቶችና ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ፤ናሙና ለመውሰድ፤የጥራት ፍተሻ ለማካሄድ፤ለጥራት ቁጥጥርና ሰርተፊኬሽን ስራ የሚያገለግሉ በቁጥር 542 የሚሆኑ ብሄራዊ ደረጃዎች በኢትዮዽያ የጥራትና……ሙጫና እጣን የደን ውጤቶች /ጣውላ፤ኮምፐርሳቶ፤ወዘተ/ የአዞ ቆዳ፤ዝባድ፤ማርና ሰም፤የተፈጥሮ ማዳበሪያ፤የፀረ ተባይ መከላከያ መድሀኒቶች የፀረ ተባይ ቅሪት………( 42pp,1.23MB) (Ea)
This part review about Agricultural inputs and products quality control and certification service ……
Part 2: በሃገር አቀፍ ደረጃ ሀላፊነት በተሰጠው መንግስታዊ ወይም ማዕከላዊ የደረጃዎች ስራ ድርጅት የ’ሚዘጋጅ ደረጃዎች ናቸው።የኢትዮዽያ የጥራትና ደረጃዎች ባለስልጣን……( 37pp,1.10MB)
Part 3: ወደ አገር ውስጥ ለሚወጡ ሰብልች ወደ አገር ውስጥ የማስገቢያ ወይም የማውጫ ፈቃድ በመስጠት ዙሪያ የሚሰሩት የዕፅዋት ዘር ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ….(31pp,912kb)
In Ethiopia Import and Export Agricultural inputs and products quality control and certification service it gives by plant and cereals Industry agency..
Part 4: አገራችን የቡና መገኛ ማዕከል በመሆና የኦርጋኒክ ቡናን በጥራትና በመጠን ለማሳደግ ተስማሚ የአየር ንብረትን ሰፋፊ ለም መሬት ያላት መሆኑ ይታወቃል።በዚህ መሰረት የአለም አቀፍ የንግድ ማዕከል(ITC)ፕሮጀክት የኦርጋኒክ ቡና ተፈጥሮ ቡና በኢትዮዽያ ለመኖሩ….(33pp,975kb)(Ea)
Ethiopia is the birthplace of coffee: it is in the forests of the Kaffa .... From this International Trade Centre (ITC) project says organic natural coffee is found in Ethiopia…..
|